የትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የትምሕርት ድጋፍ በኩታበር

Your browser doesn’t support HTML5

ዓለም አቀፍ የትምህርት ፋውንዴሽን መሰረታቸው ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ሆኖ በአሜሪካ ተወልደው ያደጉ ተማሪዎች፣ የመጡበትን ማንነት፣ ባህል እና አኗኗር እንዲያውቁ በማሰብ ተማሪዎችን ወደ አፍሪካ በመውሰድ የልምድ ልውውጥ እንዲያደርጉ በመስራት ላይ ይገኛል። ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ያካተተ ቡድንም ወደ ኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞችና የገጠር አካባቢዎች በመሄድ እንዲጎበኙ አድርጓል። /ለሳምንታዊው የትምሕርት መሰናዶ የተሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/

የትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የትምሕርት ድጋፍ በኩታበር

ዓለም አቀፍ የትምህርት ፋውንዴሽን መሰረታቸው ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ሆኖ በአሜሪካ ተወልደው ያደጉ ተማሪዎች፣ የመጡበትን ማንነት፣ ባህል እና አኗኗር እንዲያውቁ በማሰብ ተማሪዎችን ወደ አፍሪካ በመውሰድ የልምድ ልውውጥ እንዲያደርጉ በመስራት ላይ ይገኛል። ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ያካተተ ቡድንም ወደ ኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞችና የገጠር አካባቢዎች በመሄድ እንዲጎበኙ ያደረገ ሲሆን ጎን ለጎን በኢትዮጵያ የሚገኙ የገጠር ትምህርት ቤቶችንና ተማሪዎችን በቁሳቁስና በገንዘብ በመርዳት ተማሪዎች የተሻለ የትምህርት ዕድል እንዲኖራቸው እያገዘ ይገኛል።

/በየሳምንቱ ማክሰኞ ለሚቀርበው የትምሕርት መሰናዶ የተሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/