ዋሽንግተን በያዝነው ሳምንት

Your browser doesn’t support HTML5

በያዝነው ሳምንት ዋሽንግተን ሁለት አበይት ጉዳዮች ላይ ትኩረት ታደርጋለች። የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ለጸረ ኮቪድ-19 መርጃ የጠየቀው የ1 ነጥብ 9 ትሪሊዮን ዶላር ዕቅድ እና የዩናይትድ ስቴትስ የእንደራሴዎች ምክር ቤት የቀድሞውን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕን ጉዳይ የሚያይበት ናቸው።