አሜሪካ ለባይደን በዓለ ሲመት ተዘጋጅታለች

Your browser doesn’t support HTML5

ከነገ በስቲያ ረቡዕ፣ ተመራጩ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የዩናይትድ ስቴት ምክር ቤት ህንጻ ደጃፍ ላይ፣ 46ኛ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው ቃለ መሃላ ይፈጽማሉ፡፡ የፕሬዚዳንታዊውን የምርጫ ውጤት የሚቃወሙ የአገር ውስጥ ጽንፈኛ ቡድኖችም በድጋሚ ሊያደርጉት ይችላሉ የተባለውን ሁከት ለመከላከል በአገሪቱ ልዩ የጸጥታ ጥበቃ መኖሩም ተመልከቷል፡፡