በትግራይ ክልል ምርጫ ህወሓት ስለማሸነፉ የመቀሌ ነዋሪዎች የሰጡት አስተያየት

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልል ምርጫ ህወሓት ስለማሸነፉ የመቀሌ ነዋሪዎች በሰጡት አስተያየት፤ ህወሓት እንደሚያሸንፍ እርግጠኞች ብንሆንም በዚህ በተጠቀሰው ቁጥር ያሸንፋል ብለን አላሰብንም ነበር ይላሉ የመቀሌ ከተማ አሰተያየት ሰጫችዎች፡፡