ሶማሊያ ለፓርላማ ሕግ መመሪያ የምታደርገውን ኢመደበኛ ምርጫ አቋረጠች
Your browser doesn’t support HTML5
ሶማሊያ ለፓርላማ ሕግ መመሪያ የምታደርገውን ኢመደበኛ ምርጫ አቋረጠች፡፡ የሃገሪቱ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ስምምነት ላይ መድረስ ባለመቻላቸው ምርጫው እስካሁን ድረስ ብዙ ጊዜ ተቋርጧል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5