ዛሬ የካቲት አሥራ ሁለት የኢትዮጵያውያን ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ነው።
አዲስ አበባ —
Your browser doesn’t support HTML5
78ኛው የሰማዕታት ቀን ተዘከረ
ዛሬ የካቲት አሥራ ሁለት የኢትዮጵያውያን ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ነው።
ዕለቱ ለሰማዕታቱ መታሰቢያ በቆመበት በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ ሃውልትና በቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል በፀሎተ-ፍትሃት ሥነ-ሥርዓት ተዘክሯል።
የዘንድሮው የሰማዕታት ቀን ታስቦ የዋለው ለሰባ ስምንተኛ ጊዜ ነው፡፡