ገና በዓልን በላሊበላ

ፎቶ ፋይል፦ ላሊበላ

የህወሓት ታጣቂዎች ይዘውት በነበረው የላሊበላ ከተማ የገናን በዓል ለማክበር እየተዘጋጀ መሆኑን የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ።

የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኃላፊ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ክልሉ የወደሙ ንብረቶችን በመጠገን ላይ እንደሚገኝ ተናግረዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ገና በዓልን በላሊበላ