የኬንያ ፓርላማ አፈ ጉባኤ የሃገሩ ዐቃቤ ህግ ዳኛ ፓርላማው እንዲበተን ያቀረቡትን ምክረ ሀሳብ ተቹ

Your browser doesn’t support HTML5

የኬንያ ፓርላማ አፌ ጉባኤ ጀስቲን ሙቱሪ የኬንያ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዳኛ ፓርላማው እንዲበተን ለፕሬዚዳንት ኬንያታ ያቀረቡትን ምክረ ሃሳብ ተችተዋል። ሚስተር ሙቱሪ ምክረ ሀሳቡ ኢ-ህገመንግሥታዊ እንዲሁም ሃገሪቷን ለችግር የሚያጋልጥ ነው ብለዋል።