ድምጽ በኬንያ ተዘግተው የነበሩ መጠጥ ቤቶች ተከፈቱ ሴፕቴምበር 29, 2020 ገልሞ ዳዊት Your browser doesn’t support HTML5 በኬንያ የኮሮናቫይረስ መስፋፋት ለመግታት ተዘግተው የነበሩ የመጠጥ ቤቶች ተከፍተዋል። ትናንት የሀገሪቱ መንግሥት ባዘጋጀው የመድረክ ምክክር ላይ የተለያዩ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ አካላት ተገኝተውው ተወያይተዋል።