ኬንያ ሁዱማ የተባለ የመታወቂ ካርድ ለዜጎቿ ልትሰጥ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
ኬንያ ከታህሳስ እአአ ከ2021 ጀምራ በአይነቱ አዲስ ነው የተባለ መታወቂያ ለዜጎቿ እንደምትሰጥ አስታወቀች።
የኬንያ ሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስተር መስርያ ቤት ሁዱማ ካርድ የተባለ መታወቂያ ካርድ ለሀገሩ ዜጎች እንደሚሰጥ፣ አሁን በዜጎች እጅ ያለው መታወቅያ ካርድ በ2021 መጨረሻ ከአገልግሎት ውጪ እንደሚሆን አስታውቋል።