ሰብዓዊ ድጋፍ በኮቪድ 19 ለተጎዱ ቤተሰቦች በጉርድ ሾላ ልጆች
Your browser doesn’t support HTML5
እና ኮቪድ 19 ስርጭትን ለመከላከል በሚደረጉ ማሕበራዊ መራራቆች እና በተዘጉ የንግድ እና የተለያዩ የስራ ቦታዎች ሳቢያ በከተማ የሚኖሩ ብዙዎች ለችግር እየተጋለጡ ይገኛሉ፡፡ ይህን ችግር ለመቅረፍ በአዲስ አበባ የሚገኙ ወጣቶች በማሕበራዊ ሚዲያ ላይ ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጋ ገንዘብ በማሰባሰብ በአካባቢያቸው የሚገኙ ችግረኛ ቤተሰቦችን ለመርዳት ተንቀሳቅሰዋል፡፡