ኮቪድ 19 ወቅት የጾታዊ ጥቃት ተጎጂዎች ልዩ መጠለያ

Your browser doesn’t support HTML5

የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ተከትሎ በተደረገው የእንቅስቃሴ ገደብ ሳቢያ ሴቶች የሕግ ድጋፍ እና ማረፊያ እያገኙ አይደለም በአሁኑ ሰዓት የሴቶች ማረፊያ ልማት ማሕበር ከተባበሩት መንግስታት የሴቶች ድጋፍ ድርጅት UNWOMEN) ጋር በመሆን ጾታዊ ጥቃት ለሚደርስባቸው ሴቶች በኮቪድ 19 ሳቢያ እንዳይጉላሉ የድንገተኛ ጊዜ መጠለያ ማዕከል አዘጋጅቶ አገልግሎት ጀምሯል፡፡