ድምጽ በኢትዮጵያ ጉዳይ ዓለምአቀፍ ድምፆች ኖቬምበር 25, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 ትግራይ ክልል ውስጥ ያለው ሁኔታ በብርቱ እያሰጋቸው መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬሽና የድርጅቱ የሰብዓዊ ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር ሚሼል ባሸሌ ተናግረዋል።