ከ500 በላይ ታዳጊዎችን ያሳተፈው የሕዋ ሳይንስ የክረምት ትምህርት ምን ምን ነገሮችን ይዟል?
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ የሕዋ ሳይንስ ማኅበረሰብ ዘንድሮ ለየት ባለ ሁኔታ ልዩ መርሃግብር በመቅረጽ በአዲስ አበባ እና በአዳማ ከተማ በአጠቃላይ ቁጥራቸው 550 ለሚሆኑ የአንደኛ፤ የሁለተኛ ደረጃ እና የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ልዩ የክረምት ስልጠና አዘጋጅቶ ስለሕዋ ሳይንስ ሲያስተምር ቆይቷል፡፡ የመርሃግብሩ ተሳታፊ የሆኑ ሁለት ታዳጊዎች እና በኢትዮጵያ የሕዋ ሳይንስ ማኅበረሰብ ውስጥ መርሃግብሮች አስተባባሪ የሆኑትን አቶ ብሩክ ተረፈን ከጋቢና ቪኦኤ ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡