በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገራቸው ተመለሱ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ መንግሥት ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ ከፍተኛ ችግር ላይ የሚገኙ ዜጎቹን በዙሮች የመመለስ ሥራ መጀመሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሯ አስታውቋል።
Your browser doesn’t support HTML5