ድምጽ ሳዑዲ ወደ ግዛቷ የገቡ ኢትዮጵያውያንን ጉዳይ ኤፕሪል 15, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 ሳዑዲ ዓረቢያ የኮሮናወርርሽኝ ከተከስተ በኋላ በየመን በኩል ወደ ግዛቷ የገቡ ኢትዮጵያውያንን ወደ አዲስ አበባ የመመለሱን ተግባር ለጊዜው ማቋረጧን በዚያ የሚገኙት የኢትዮጵያ አምባሳደር ተናግረዋል።