ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ባህር ላይ ህይወታቸው አለፈ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያዊያን መሆናቸውን የተገመቱ ስምንት ፍልሰተኞች ዛሬ ጠዋት በጂቡቲ ባህር ላይ ህይወታቸው ማለፉን የዓለምቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት /አይኦኤም/ አስታወቀ። የሞቱት ፍልሰተኞች በህገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች ከየመን ወደ ጂቡቲ ሲመለሱ የነበሩ መሆናቸው ድርጅቱ ገልጿል።