ቆይታ ከኢትዮጵያ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስተር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ጋር

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ የጤና ሚኒስተር ዶ/ር ሊያ ታደሰ በአጠቃላይ በአሁን ሰዓት ከኮቪድ 19 ዙሪያ በሃገሪቱ ስለተሰሩ ስራዎች፣ በክልሎች ስላለው ቫይረሱን የመከላከል እንቅስቃሴ፣ ስለአስገድዶ ለይቶ ማቆያዎች፤ የቤት ለቤት ሙቀት ልየታ እና እንዲሁም የእንቅስቃሴ ገደቦች እስከመቼ ድረስ እንደሚዘልቁ ለአሜሪካ ድምጽ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡