ጥምቀት በድሬ ዳዋና በሐረሪ - የሙስሊም ነዋሪዎች እገዛ

Your browser doesn’t support HTML5

ጥምቀት ድሬ ዳዋ ውስጥ በድምቀት ተከብሯል።

በበዓሉ አከባበር ላይ ህፃናትንና አረጋውያንን በመርዳት፣ ለተጠሙ ውኃ በመስጠትና ፀጥታ በማስከበር ሙስሊሞች ዋና ተዋናይ እንደነበሩ እዚያው የሚገኘው ሪፖርተራችን አዲስ ቸኮል ዘግቧል።

በዐሉ በሐረሪ ክልልም በሰላም መከበሩን የክልሉ መንግሥት አስታውቋል።