የመተንፈሻ መርጃ መሳሪያዎችን በመጠገን የነፍስ አድን ትግል
Your browser doesn’t support HTML5
የኮቪድ 19 ህመም ከሚያስከትላቸው ችግሮች ዋነኛው እና ለሞት የሚዳርገው የትንፋሽ እጥረት ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ የመተንፈሻ መርጃ መሳሪያዎች ያላቸው ሚና ትልቅ ቢሆንም በዓለም አቀፍ ደረጃ በአሁን ሰዓት የመተንፈሻ ማገዣ መሳሪያዎች እጥረት አጋጥሟል፡፡ በኢትዮጵያም ይህን ችግር ለመቅረፍ ሃያ የሚሆኑ ባዮ ኢንጂነሮች በተለያዩ ሆስፒታሎች ውስጥ ተበላሽተው የተቀመጡ መሳሪያዎችን በመጠገን እያሰረከቡ ይገኛሉ፡፡ ቤሉሱማ አንበሴ ስለእንቅስቃሴያቸው አስረድታለች፡፡