ድምጽ "በኢትዮጵያ የውስጥ ችግር የውጭ አካላት ጣልቃ መግባት አይችሉም" - ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ኖቬምበር 25, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ የውስጥ ችግር የውጭ አካላት ጣልቃ መግባት እንደማይችሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስገነዘቡ።