የ146 ቢልዮን ብር በጀት ፀደቀ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ፓርላማ የ2013 ዓ.ም.ን በጀት ዛሬ አፅድቋል። በሃገሪቱ የወቅቱ ሁኔታ ላይ ያደረጉትን ንግግርም አዳምጧል።