የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መግለጫ

Your browser doesn’t support HTML5

ከአርቲስት ሃጫሉ ግድያ በኋላ ሥልሳ ሰባት ምዕመናኗ ሆን ተብሎ በተቀነባበረና በተደራጀ አሠራር ተገደሉብኝ ስትል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አቤቱታ አሰምታለች። የኦሮምያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥትና ፌዴራሉ መንግሥት የኦርቶዶክስ ኢትዮጵያውያንን ሰብዓዊና የዜግነት መብቶች እንዲያስከብሩ አሳሰበች።