“አንድ አሸባሪ ቡድን ለሕጋዊ መንግሥት የተኩስ አቁም ቅድመ ሁኔታ ሊያቀርብ አይችልም”- ቢል ለኔ ስዩም

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

አንድ አሸባሪ ቡድን ለሕጋዊ መንግሥት የተኩስ አቁም ቅድመ ሁኔታ ሊያቀርብ አይችልም ሲሉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ክፍል ሃላፊ ቢል ለኔ ስዩም ተናግረዋል። ይህ በአቻዎች መካከል ያለ ጉዳይ አይደለም ብለዋል ሃላፊዋ። የኢትዮጵያ መንግሥት ያወጀውን የተናጥል የተኩስ አቁም ያልተቀበሉት የህወሓት መሪወች የተለያዩ ቅድም ሁኔታዎችን ይፋ ሲያደርጉ መቆየታቸው ይታወሳል።