በማይካድራ ተገኝተው ምርምር ያደረጉ አጥኚ አነጋግረናል

Your browser doesn’t support HTML5

2013 ዓ.ም በማይካድራ ከተማ በተፈጸመው ጥቃት ቢያንስ 600 ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። ኮሚሽኑ ዛሬ ይፋ ባደረገው የፈጣን ምርመራ ግኝት፤ ከጥቃቱ በኋላ ወደ ስፍራው የምርመራ ቡድን በመላክ ዘግናኝ የሆነ የሰባዊ መብት ጥሰት መፈፀሙን ማረጋገጡን ገልጿል።