“ያሸነፍነው ፍትኃዊ ጦርነት ስለተዋጋን ነው” – ጄነራል ብርሃኑ ጁላ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያን የመከላከያ ሠራዊት ለማክበር የተዘጋጀ ሥነ ሥርዓት ትናንት የሃገሪቱ ፕሬዚዳንትና የጦር ሃይሎቹ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም በተገኙበት ትናንት ምሽት አዲስ አበባ ላይ ተካሂዷል።
Your browser doesn’t support HTML5