“53 ፓርቲዎች በ49 የመወዳደሪያ ምልክቶች ሊወዳደሩ ይችላሉ”- ምርጫ ቦርድ
Your browser doesn’t support HTML5
በስድስተኛው የኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ምርጫ ሃምሳ ሦስት ፓርቲዎች በአርባ ዘጠኝ የመወዳደሪያ ምልክቶች ሊወዳደሩ እንደሚችሉ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የፉክክሩን ብርታት ለመለየት ግን የዕጩዎች ምዝገባ መጠናቀቅ እንዳለበትም ተገለጸ።
Your browser doesn’t support HTML5