አሜሪካ ለኢትዮጵያ ልትሰጥ የነበርውን እርዳታ በጊዜያዊነት ማቋረጧን ተከትሎ ኢትዮጵያ ማብራራሪያ ጠየቀች
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያ በህዳሴ ግድብ አሞላልና አጠቃቀም ጉዳዮች ላይ ከግብፅ እና ከሱዳን ጋር እያደረገች ባለችው ድርድር ስምምነት ላይ ሳይደረስ ግድቡን በተናጠል ለመሙላት በመወሰኗ አሜሪካ ለኢትዮጵያ የምሰጠውን ወደ 100 ሚሊዮን ዶላይ ይጠጋል የተባለ የድጋፍ ገንዘብ በጊዜያዊነት ይዛለች።