አዲስ ባለ 200 ብር ኖት ወደ ኢትዮጵያ የምንዛሪ ገበያ ገባ

Your browser doesn’t support HTML5

የአሥር፣ የሃምሳና የመቶ ብር ኖቶችን በአዲስ መተካት ያስፈለገውም ግሽበትን ለመቆጣጠርና ዕድገትን ለማፋጠን እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተጠናከረ የደኅንነት መጠበቅያ ዘዴዎች እንደታከሉባቸው የገለጿቸውን ለውጦች ይፋ ሲያደርጉ አስታውቀዋል።