በሰኔ 16ቱ የቦምብ ፍንዳታ በጥፋተኝነት የተፈረደባቸው ሰዎች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተሰጠ
Your browser doesn’t support HTML5
በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት የሕገ መንግሥትና የፀረ ሽብር አንደኛ ችሎት ጥፋተኛ ባላቸው አምስት ሰዎች ላይ ከአምስት ዓመት እስከ ዕድሜ ልክ የሚደርስ ፅኑ እሥራት ቅጣት ውሳኔ ሰጥቷል። ፍርድ ቤቱ ከፍርደኞቹ የቅጣት ማቅለያም ተቀብሏል።