የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ጥሪ አቀረበ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ፣ ሰላማዊ ነፃና ፍትሃዊ እንዲሆን ባለድርሻ አካላት ሁሉ የበኩላቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ። ከምርጫው በፊት ወደ ብሔራዊ መግባባት የሚያደርሱ ዝግጅቶች እንደሚከናወኑም ጠቆመ።