ጦርነቱ ወደሚካሄድባቸው ግንባሮች ተጉዘው የተመለሱ የህክምና ባለሞያዎች

Your browser doesn’t support HTML5

የህክምና ሥነ ምግባር መርሆችን በመከተል ድጋፍ ሲያደርጉ መቆየታቸውን ከአማራ ክልል ጦርነቱ ወደሚካሄዱባቸው ግንባሮች ተጉዘው የተመለሱ የህክምና ባለሙያዎች ገለፁ። የህክምና ባለምያዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል።