ድምጽ የኢትዮጵያ ወታደር የኬንያን ጄት ሶማሊያ ውስጥ ጣለ ሜይ 12, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 ሶማሊያዋ ባርዳሌ ከተማ የሚገኘው የኢትዮጵያ ጦር ባለፈው ሳምንት የሕክምና ቁሳቁስ የጫነ አንድ የኬንያ አይሮፕላን አየር ላይ እንዳለ መትቶ መጣሉን የተለያዩ ምንጮች ለአሜሪካ ድምጽ ገልፀዋል።