ከጎረቤት ሃገራት ተመላሽ ኢትዮጵያውያን መንግሥትን ወቀሱ

Your browser doesn’t support HTML5

በጂጂጋ ለይቶ ማቆያ ያሉ ከጎረቤት ሃገራት ተመላሽ ኢትዮጵያውያን መንግሥት አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረገልን አይደለም ሲሉ ወቀሱ።