በትግራይ ክልል የሚገኙ የኤርትራ ስደተኞች ጉዳይ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢፌዴሪ የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኮሚሽን ከተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ኮሚሽን (UNHCR) ጋር በመሆን በትግራይ የሚገኙ የኤርትራ ስደተኞችን ጎብኝተዋል።