ድምጽ ገና ዲሴምበር 28, 2020 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 የተከበራችሁ የአሜሪካ ድምፅ ቤተሰቦች፤ እንኳን ለአውሮፓ የገና በዓል አደረሳችሁ። ለመንፈስ ማነቃቂያ እንዲሆን ቀደም ሲል ለራዲዮ ሥርጭት ከተዘጋጁ የገና ፕሮግራሞች እነሆ አንዱን እንጋብዛችሁ። መልካሙን ሁሉ እንመኛለን፤ መልካም ገና! ሜሪ ክሪስመስ!