ድምጽ በካሜሩን ያውንዴ ከተማ የደረሰው የቦንብ ፍንዳታ ጁላይ 06, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 ካሜሩን ዋና ከተማ ያውንዴ ውስጥ ቦምብ ፈንድቶ ቢያንስ ሃያ ሰዎች በከባድ ከቆሰሉ በኋላ የሃገሪቱ መንግሥት ተጨማሪ ወታደሮች ማስፈሩን ከትናንት በስተያ ቅዳሜ ገልጿል።