የምዕራቡ የዩናይትድ ስቴትስ ክፍል ከሰደደ እሳት ጋር እየታገለ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
የምዕራቡ የዩናይትድ ስቴትስ ክፍል ከሰደደ እሳት ጋር እየታገለ ነው። የአካባቢው ባለሥልጣናት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕና ሌሎችም መሪዎች የአየር ንብረት ለውጡ እየደረሰ ላለው ችግር ትኩረት እንዲሰጡ እየወተወቱ ናቸው።
Your browser doesn’t support HTML5