ያለቀው ዓመትና የባይደን የውጭ ፖሊሲ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ወደ ሥልጣን ሲመጡ 'አሜሪካ ተመልሳለች' የሚል መልዕክት አስተላልፈው ነበር። ወታደራዊ ኃይልን እንደ ውጭ ፖሊሲ ማራመጃ ትጠቀማለች የምትባለዋ ዩናይትድ ስቴትስ ይህንን ፖሊሲዋን በዲፕሎማሲ እንደሚተኩ ቃል ገብተው ነበር። ፕሬዚዳንቱ ላለፈው አንድ ዓመት ያራመዱትን የውጪ ፖሊሲያቸውን የሚዳስስ ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያግኙ።