የአማራ ክልል ተፈናቃዮች እና የዓለምአቀፍ ረድዔት ድርጅቶች አቅርቦት

ባሕር ዳር

ባሕር ዳር

በአማራ ክልል ጦርነት እየተካሄደ ባለባቸው አካባቢዎች በሴፍቲ ኔት ወይም በምግብ ለሥራ ፕሮግራም ይታገዙ ለነበሩ 700 ሺህ የሚሆኑ ዜጎች መደበኛ ድጋፍ ማድረስ አለመቻሉን የአማራ ክልላዊ መንግሥት አስታውቋል።

የአማራ ክልል አደጋ መከላከል፣ ምግብ ዋስትናና ልዩ ድጋፍ የሚሹ አካባቢዎች ማስተባባሪያ ኮሚሽን “ዓለምአቀፍ የረድዔት ድርጅቶች በአማራ ክልል በጦርነት ለተፈናቀሉና ለሌሎች እርዳታ ፈላጊዎች ያሳየው ተነሳሽነት ዝቅተኛ ነው” ብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡

Your browser doesn’t support HTML5

የአማራ ክልል ተፈናቃዮች እና የዓለምአቀፍ ረድዔት ድርጅቶች አቅርቦት