የተፈናቃዮች ህይወት በዘንዘልማ መጠለያ ጣቢያ
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያ ጦርነት የሚወዷቸውን ቤተሰቦች ያሳጣቸውና ከመኖሪያ ቀያቸው ያፈናቀላቸው ተፈናቃዮች ሕይወት አስቸጋሪ እንደሆነባቸው ገለፁ።
ከተለያየ የሃገሪቱ ክፍል ተፈናለው ባህር ዳር ከተማ “ዘንዘልማ” በተባለውመጠልያ ጣቢያ ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃዮች በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።