በአማራ ክልል የሚገኙ ተፈናቃይ እናቶች በችግር ላይ መሆናችውን ገለፁ
Your browser doesn’t support HTML5
በጦርነትና በግጭት ምክኒያት ከቀያቸው ተፈናቅለው በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የሚገኙ ሴቶችና እናቶች በችግር ላይ መሆናቸውን ተናግረዋል።
Your browser doesn’t support HTML5