ለአካል ጉዳተኞች ፈታኝ የሆኑ ሂደቶችን በመሻገር ለኢትዮጵያዊያን የንቃት ምንጭ እየኾኑ ካሉ ወጣቶች መካከል አንዱ አማኑኤል ሰለሞን ነው። አማኑኤል "ካቲም" የተሰኘው በአካል ጉዳተኞች የሚመራ የመጀመሪያው የኢትዮጵያውያን የዳንስ ቡድን መስራች ነው።ለአካል ጉዳተኞች ሁለንተናዊ ንቃት የሚበጁ ሐሳቦችን በማፍለቅም ይታወቃል ።በኪነቱ ዘርፍ አካል ጉዳተኞች ሊደረግላቸው ስለሚገባው ድጋፍ እና ዕድል ለመወያየት ጋቢና ቪኦኤ አማኑኤልን በእንግድነት ጋብዟል።ፋይሉ ከስር ተያይዟል።
የክዋኔ ጥበብ እና የአካል ጉዳተኞች ተሳትፎ
Your browser doesn’t support HTML5