የሶሪያው ባሻር አል አሳድ አገዛዝ መውደቅ እና ዓለም አቀፋዊ አና ቀጣናዊ ውጤቱ ሲተነተን
Your browser doesn’t support HTML5
የሶሪያን መንግሥት ሲፋለሙ የነበሩ አማጺያን ደማስቆን መቆጣጠራቸውን ተከትሎ ፣ ሀገሪቱን ለዓመታት ያስተዳደሩት ባሻር አል አሳድ ሀገር ጥለው ኮብልለዋል ። ለዓመታት በጦርነት ስትታመስ በቆየችው ሀገር የታየው ይህ አዲስ ከስተት ምን ዓይነት ዓለም አቀፋዊ እና ቀጣናዊ ውጤት ይኖረው ይሆን ?
ማብራሪያ የሚሰጡን ተንታኝ ጋብዘናል ። ዶክተር በለጠ በላቸው ይባላሉ። የአፍሪካ ቀንድ እና የመካከለኛው ምሥራቅ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ ናቸው ።መሰናዶው ከስር ተያይዟል።