በሥነ ምህዳር ፍትህ ላይ ያተኮረው  የኢትዮጵያውያኑ ተቋም

Your browser doesn’t support HTML5

ሥነ ምህዳርን በተመለከተ ዜጎች ያላቸውን መብቶች እና ኃላፊነቶች ለማስገንዘብ ከሚንቀሳቀሱ ተቋማት መካከል አንዱ "የሥርዓተ ምህዳር ፍትህ ኢትዮጵያ" ይሰኛል። የአካባቢ ጥበቃን ፣ ሰፋ ሲልም ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥን በተመለከተ ሊተገበሩ በሚገቡ የህግ ተሳትፎች ዙሪያ የሚያማክረው ተቋም ኃላፊ እስከዳር አውግቸው ነው። የተመድ የአየር ንብረት ጉባኤ በሚመለከት እንዲሁም በተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ሀሳቦችን ያጋራን ዘንድ እንግዳችን አድርገነዋል።

ሥነ ምህዳርን በተመለከተ ማህበራዊ ንቃትን ለመፍጠር ፣ ዜጎች ያላቸውን ተያያዥ መብቶች እና ኃላፊነቶች ለማስገንዘብ ከሚንቀሳቀሱ ተቋማት መካከል አንዱ "የሥርዓተ ምህዳር ፍትህ ኢትዮጵያ" ይሰኛል ።

የአካባቢ ጥበቃን ፣ ሰፋ ሲልም ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥን በተመለከተ ሊተገበሩ በሚገቡ የህግ ተሳትፎች ዙሪያ የሚያማክረው ተቋም ኃላፊ እስከዳር አውግቸው ነው ።

እስከዳርን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ጉባኤ (COP29) በሚመለከት እንዲሁም ከተቋሙ ጋር ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ ሀሳቦችን ያጋራን ዘንድ እንግዳችን አድርገነዋል ። ፋይሉ ከስር ተያይዟል።