በዓለም አትሌቲክስ ዕውቅና ያገኘው 24ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዛሬ በአዲስ አበባ በድምቀት ተካሂዷል፡፡
በውድድሩ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ 50 ሺህ ሰዎች መሳተፋቸውን የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አዘጋጆች ገልፀዋል ገልፀዋል፡፡
በኤሊት አትሌቶች መካከል በተካሔደው ውድድር በወንዶች የአምናው አሸናፊ አትሌት ቢንያም መሃሪ ሲያሸንፍ በሴቶች ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሳተፈችው አሸንፋለች፡፡
ይህን መሰል ውድድር ከጤና ያለፈ በርካታ ጠቀሜታዎች እንዳሉት አስተያየታቸውን የሰጡን ተሳታፊዎች ገልጸዋል፡፡