ከ20 በላይ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በእስር ላይ እንደሚገኙ ቤተሰቦችና የመብት ድርጅት ገለጸ

Your browser doesn’t support HTML5

ከሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ጋራ በተያያዘ ታስረው ከነበሩ ከነበሩ የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባላት መካከል 21 እስረኞች አኹንም በእስር ላይ እንደሚገኙ፣ ጉዳያቸውን ሲከታተል የቆየው ሂዩማን ራይትስ ፈርስት የተባለ የመብት ተሟጋች ድርጅት አስታወቀ። የታሳሪዎቹ ቤተሰቦች፣ ቤተሰቦቻቸው በምህረት እንዲፈቱ ከተወሰነላቸው በኋላ፣ በመረጃ ስህተት ምክንያት ሊለቀቁ እንዳልቻሉ ተናግረዋል። ፍትህ ሚኒስቴር በበኩሉ፣ የታሳሪዎቹ ጉዳይ በቅርቡ መታየት እንደሚጀምር አስታውቋል።

ከሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ጋራ በተያያዘ ታስረው ከነበሩ ከነበሩ የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባላት መካከል 21 እስረኞች አኹንም በእስር ላይ እንደሚገኙ፣ ጉዳያቸውን ሲከታተል የቆየው ‘ሂዩማን ራይትስ ፈርስት’ የተባለ የመብት ተሟጋች ድርጅት አስታወቀ። የታሳሪዎቹ ቤተሰቦች፣ ቤተሰቦቻቸው በምህረት እንዲፈቱ ከተወሰነላቸው በኋላ፣ በመረጃ ስህተት ምክንያት ሊለቀቁ እንዳልቻሉ ተናግረዋል። ፍትህ ሚኒስቴር በበኩሉ፣ የታሳሪዎቹ ጉዳይ በቅርቡ መታየት እንደሚጀምር አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።