በዘንድሮው የአሜሪካ ምርጫ ላለመሳተፍ የወሰኑ መራጮች

Your browser doesn’t support HTML5

ማክሰኞ በሚካሄደው የአሜሪካ ምርጫ የሚወዳደሩትን እጩ ፕሬዘዳንቶች እየመረጡ ና ለመምረጥ የተዘጋጁ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ቢኖሩም አንዳንዶቹ ግን በዘንድሮው ምርጫ ላለመሳተፍ የወሰኑም አሉ፡፡

ለዚህም የተለያየ ምክንያት አላቸው፡፡

የህግ ባለሙያና የዩስ አፍሪካ ኢንስቲትዩት ፕሬዘዳንት ዶክተር ታዲዮስ በላይ ግን ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተሰሚነታቸውን ለማሳደግ በመራጭነትና ተመራጭነት የሚያደርጉትን ተሳትፎ ማጠናከር ይኖርባቸዋል ይላሉ፡፡