ወጣት ሥራ ፈጣሪዎች የሚገጥሟቸው ፈተናዎች እና እድሎች

Your browser doesn’t support HTML5

በ19 ዓመቷ ሥራ ፈጣራ ውስጥ የገባችው ሳሚያ አብዱልቃድር፣ ወጣቶች የሥራ ፈጠራ ሀሳባቸውን ተግባራዊ ለማድረግ በሚገጥሟቸውን እንቅፋቶች በማለፏ፣ ከአራት አመት በፊት የኢትዮጵያ ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበርን መሰረተች። ላለፉት አራት አመታትም፣ ማህበሩ የወጣት ስራ ፈጣሪዎችን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ስራ ፈጣራ ጥቅሞችን በመደገፍ፣ በማበረታታት እና በማስተዋወቅ በርካታ ሥራዎችን ሰርቷል።