ለቴክኖሎጂ ዕውቀት ልቀት የሚታትረው የትውልደ ኢትዮጵያውያኑ ተቋም

Your browser doesn’t support HTML5

ትውልደ ኢትዮጵያውያን በቴክኖሎጂው መስክ የተሻሉ የሥራ አማራጮች ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያግዙ የስልጠና ተቋማት በዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ እየተበራከቱ ይገኛሉ። ከእነዚህ መካከል አንዱ የሆነው አመኒም ሶሉሽንስ ፣ የቀደመ የቴክኖሎጂ መስክ ልምድ ለሌላቸው ሰዎች አጫጭር ስልጠናዎችን በመስጠት ለቁም ነገር አብቅቷል። ከሰሞኑ ተቋሙ ባሰናዳው መርሐ ግብር ፣ የቀድሞ ሰልጣኞቹን ስኬት ከማክበሩ በተጨማሪ ፣ የአቅም ግንባታ እና የትስስር መርሐ ግብሮችንም አከናውኗል።

ለቴክኖሎጂ ዕውቀት ልቀት የሚታትረው የትውልደ ኢትዮጵያውያኑ ተቋም

ትውልደ ኢትዮጵያውያን በቴክኖሎጂው መስክ የተሻሉ የሥራ አማራጮች ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያግዙ የስልጠና ተቋማት በዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ እየተበራከቱ ይገኛሉ። ከእነዚህ መካከል አንዱ የሆነው አመኒም ሶሉሽንስ ፣ የቀደመ የቴክኖሎጂ መስክ ልምድ ለሌላቸው ሰዎች አጫጭር ስልጠናዎችን በመስጠት ለቁም ነገር አብቅቷል። ከሰሞኑ ተቋሙ ባሰናዳው መርሐ ግብር ፣ የቀድሞ ሰልጣኞቹን ስኬት ከማክበሩ በተጨማሪ ፣ በሥራ ገበያ ውስጥ አስፈላጊ ስለሆኑ ክህሎቶች የባለሙያዎችን ምክር እና ልምድም አስተናግዷል። የአቅም ግንባታ እና የትስስር መርሐ ግብሮችንም አከናውኗል።

ሀብታሙ ስዩም ቀጣዩን ዘገባ አሰናድቷል።